የኢትዮጵያ መከላከያ ከዚምባብዌ ጦር ኃይል ሊማርው የሚገባ ወገኑ ሲያልቅ ከሚተባበር እንዲህ ቆራጥ እርምጃ ከወገኖቹ ጋር በመተባበር ወያኔን አገዛዝ ለመገርሰስ እንዲተባበር ልብ እንዲሰጣአቸው እንመኛለን። የዚምባብዌ ጦር ኃይል የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ። የዚሁ ርምጃው ዓላማ ካለፉት 37 ዓመታት ወዲህ ስልጣን ላይ ባሉት በፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ዙርያ አሉ ያሏቸውን ወንጀለኞችን ለማፅዳት መሆኑን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ ሜጀር […]